1 ዜና መዋዕል 10:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ውጊያውም በሳኦል ላይ ጠነከረ፥ ቀስተኞችም አገኙት፤ እነርሱም አቈሰሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ውጊያው በሳኦል ላይ በረታበት፤ ቀስተኞችም ደርሰው ክፉኛ አቈሰሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሳኦል በነበረበት ግንባር ጦርነቱ እጅግ ተፋፍሞ ስለ ነበር ሳኦል በጠላት ፍላጻ ተመትቶ ክፉኛ ቈሰለ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰልፍም በሳኦል ላይ ጠነከረ። ቀስተኞችም አግኝተው ወጉት፤ ከቀስቶችም ኀይል የተነሣ ተጨነቀ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሰልፍም በሳኦል ላይ ጠነከረ፤ ቀስተኞችም አገኙት፤ ከቀስተኞቹም የተነሣ ተጨነቀ። See the chapter |