1 ዜና መዋዕል 1:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ሠምላም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረሆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም48 ሠምላ ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለው የርሆቦቱ ሳኡል በምትኩ ነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም48 ሳምላም በሞተ ጊዜ በኤፍራጥስ ወንዝ ዳር ያለችው የረሐቦት ተወላጅ የነበረው ነገሠ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ስማዓም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኦል ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)48 ሠምላም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኡል ነገሠ። See the chapter |