1 ዜና መዋዕል 1:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 ሃዳድም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 ሃዳድ ሲሞት፣ የመሥሬቃው ሠምላ በምትኩ ነገሠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ሀዳድ በሞተ ጊዜ የማሥሬቃ ተወላጅ የነበረው ሳምላ ነገሠ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 አዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የማስቃ ሰው ስማዓ ነገሠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 ሐዳድም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የመሥሬቃ ሰው ሠምላ ነገሠ። See the chapter |