Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




1 ዜና መዋዕል 1:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 ኢዮባብም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ኢዮባብ ሲሞት፣ የቴማን አገር ሰው ሑሳም በምትኩ ነገሠ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ዩባብ በሞተ ጊዜ የቴማን አገር ሰው ሑሻም ነገሠ፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ኢዮ​ባ​ብም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የቴ​ማን ሀገር ሰው አሶም ነገሠ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 ኢዮባብም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ።

See the chapter Copy




1 ዜና መዋዕል 1:45
5 Cross References  

ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፥ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው ቢልዳድ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።


የኤልፋዝም ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ቴማን፥ ኦማር፥ ስፎ፥ ጋታም፥ ቄናዝ።


ዮባብም ሞተ፥ በስፍራውም የቴማኒው አገር ሑሻም ነገሠ።


ሑሳምም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ በሞዓብ ሜዳ ምድያምን የመታው የባዳድ ልጅ ሃዳድ ነገሠ፤ የከተማይቱም ስም ዓዊት ነበረ።


ቴማን ሆይ፥ ሰዎች ሁሉ ከዔሳው ተራራ በግድያ እንዲጠፉ ኃያላን ተዋጊዎችህ ይደነግጣሉ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements