1 ዜና መዋዕል 1:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 የኤጽር ልጆች፤ ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን ናቸው። የዲሳን ልጆች፤ ዑፅና አራን ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 የኤጽር ወንዶች ልጆች፤ ቢልሐን፣ ዛዕዋን እና ዓቃን። የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ ዑፅ እና አራን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 የአሦር ልጆች፤ በለዓን፥ ዛዕዋን፥ ኢይዓቃን። የዴሶን ልጆች፤ ዖስ፥ አራን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 የኤጽር ልጆች፤ ቢልሐን፥ ዛዕዋን፥ ዓቃን። የዲሳን ልጆች፤ ዑፅ፥ አራን። See the chapter |