1 ዜና መዋዕል 1:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም ናቸው፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 የሎጣን ወንዶች ልጆች፦ ሖሪና ሄማም፤ ቲምናዕ የሎጣን እኅት ነበረች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ኤማን፤ ታምናን የሎጣን እኅት ነበረች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 የሎጣንም ልጆች፤ ሖሪ፥ ሔማም፤ ቲሞናዕ የሎጣን እኅት ነበረች። See the chapter |