1 ዜና መዋዕል 1:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የዔሳው ልጆች፤ ኤልፋዝ፥ ራጉኤል፥ የዑስ፥ የዕላም፥ ቆሬ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የዔሳው ወንዶች ልጆች፤ ኤልፋዝ፣ ራጉኤል፣ የዑስ፣ የዕላም፣ ቆሬ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ዔሳውም ኤሊፋዝን፥ ረዑኤልን፥ ይዑሽን፥ ያዕላምንና ቆሬን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የዔሳው ልጆች፤ ዔልፋዝ፥ ራጉኤል፥ ይዑል፥ ይጉሎም፥ ቆሬ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የዔሳው ልጆች፤ ኤልፋዝ፥ ራጉኤል፥ የዑስ፥ የዕላም፥ ቆሬ። See the chapter |