1 ዜና መዋዕል 1:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ይጡር፥ ናፊሽ፥ ቄድማ ነበሩ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ኢጡር፣ ናፌስና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ይጡር፥ ናፊሽና ቄድማ ተብለው የሚጠሩት ናቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የጡር፥ ናፌስ፥ ቂዳማ፤ እነዚህ የይስማኤል ልጆች ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ኢጡር፥ ናፌስ እና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው። See the chapter |