1 ዜና መዋዕል 1:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ትውልዳቸውም እንደዚህ ነው። የእስማኤል በኩር ልጅ ነባዮት፤ ከዚህ በኋላ ቄዳር፥ አድብኤል፥ ሚብሣም፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ዘሮቻቸው እነዚህ ናቸው፤ የእስማኤል በኵር ልጅ ነባዮት፣ ቄዳር፣ ነብዳኤል፣ መብሳም፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29-30 የእስማኤል ልጆች በእስማኤል በኵር ልጅ ስም የተጠራው ነባዮት፥ ቄዳር፥ አድበኤል፥ ሚብሣም፥ ሚሽማዕ፥ ዱማ፥ ማሣ፥ ሐዳድ፥ ቴማ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ትውልዳቸውም እንደዚህ ነው። የይስማኤል በኵር ልጅ ናቢዎት፤ ቄዳር፥ ቢዲሄል፥ ሙባሳን፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ትውልዳቸውም እንደዚህ ነው፤ የእስማኤል በኵር ልጅ ነባዮት፤ ከዚህ በኋላ ቄዳር፥ ነብዳኤል፥ መብሳም፥ See the chapter |