1 ዜና መዋዕል 1:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅና እስማኤል ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 የአብርሃም ወንዶች ልጆች፤ ይሥሐቅ፣ እስማኤል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 አብርሃም ይስሐቅንና እስማኤልን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የአብርሃምም ልጆች፤ ይስሐቅ፥ ይስማኤል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 የአብርሃምም ልጆች ይስሐቅ እና እስማኤል ናቸው። See the chapter |