1 ዜና መዋዕል 1:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኦፊርን፥ ሐዊላን፥ ዮባብን ነበር፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ልጆች ነበሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ኦፊርን፣ ኤውላጥን፣ ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ወንዶች ልጆች ናቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኦፊርን፥ ሐዊላና ዮባብን ወለደ። እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ልጆች ነበሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኦፌርን፥ ሄውላን፥ ኦራምን፥ ዑካብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ልጆች ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ኦፊርን፥ ኤውላጥን፥ እና ዮባብን ወለደ፤ እነዚህ ሁሉ የዮቅጣን ልጆች ነበሩ። See the chapter |