1 ዜና መዋዕል 1:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 አርፋክስድም ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ኤቦርን ወለደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ። See the chapter |