1 ዜና መዋዕል 1:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ኃያል መሆንን ጀመረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኵሽ ናምሩድን አባት ነበረ፤ እርሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኀያል ጦረኛ ሆነ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኩሽ ናምሩድን ወለደ፤ ናምሩድም በዓለም የመጀመሪያው ታዋቂ ጦረኛ ሆነ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ላይ አዳኝና ኀያል መሆንን ጀመረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ኩሽም ናምሩድን ወለደ፤ እርሱም በምድር ኀያል መሆንን ጀመረ። See the chapter |