1 ሳሙኤል 14:8 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ዮናታንም አለ፦ እነሆ፥ ወደ ሰዎቹ እናልፋለን እንገለጥላቸውማለን፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ዮናታንም እንዲህ አለው፣ “እንግዲያውስ ና፤ ወደ ሰዎቹ እንሻገርና እንታያቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ዮናታንም እንዲህ አለው፥ “እንግዲያውስ ና፤ ወደ ሰዎቹ እንሻገርና እንታያቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ዮናታንም እንዲህ አለው፤ “እሺ እንግዲያውስ ወደ ማዶ እንሻገርና ለፍልስጥኤማውያን ፊት ለፊት እንታያቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዮናታንም አለው፥ “እነሆ፥ ወደ ሰዎቹ እናልፋለን፤ ወደ እነርሱም እንቀርባለን፤ See the chapter |