ዘካርያስ 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የሠራዊትም ጌታ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እንደ ገናም የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሠራዊትም ጌታ ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሠራዊት አምላክ እንዲህ ሲል ተናገረኝ፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 የሠራዊትም ጌታ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ Ver Capítulo |