Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 9:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በቅዱስ ተራራህ ላይ ቤተ መቅደስ፥ በማረፊያህም ሀገር ከጥንት ጀምሮ ባዘጋጀኸው በቅድስናህ ማደሪያ አምሳል መሠዊያ እንዲሠራ አዘዝኽ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በቅዱሱ ተራራ ላይ ቤተ መቅደስህን እንድገነባ፥ ድንኳንህን በተከልክበት ከተማ፥ ጥንት ያዘጋጀሃትን የቀደሰች ድንኳን ዓይነት፥ መሠዊያህን እንድሠራ አዘዝከኝ። Ver Capítulo |