Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 9:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ስለዚህ በዚህ ዓለም ያሉ ሰዎች መንገዳቸው ቀናላቸው፥ ደስ የሚያሰኝህንም ነገር ሰዎች ዐወቁ፥ በጥበብም ዳኑ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በዚህ ዓይነት የምድር ነዋሪዎች መንገድ ተቃና፤ ሕዝቦች ደስ የሚያሰኝህን ሁሉ ተማሩ፤ በጥበብም ዳኑ። Ver Capítulo |