Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 9:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ሥራዬ ሁሉ የተወደደ ይሁን፤ ወገኖችህንም በእውነት ልግዛ፤ ለአባቶች ዙፋኖችም የተዘጋጀሁ ልሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ያኔ የማደርገው ሁሉ ተቀባይነትን ያገኛል፤ ሕዝብህን በትክክል እመራለሁ፤ ለአባቴ ዙፋንም የተገባሁ እሆናለሁ። Ver Capítulo |