Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህንም በራሴ ሳስብ ኖርሁ፤ ከኀጢአትም መንጻት እንደማይቻለኝ ዐውቄ በልቡናዬ በእርስዋ እተጋለሁ፤ የጥበብ ዝምድናዋ ሕያውነት ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህን ሁሉ አሰላስልሁ፤ ሕያውነት ከጥበብ ጋር በዝምድና መኖሯን፤ Ver Capítulo |