Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 19:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ፈጥኖ የሚጠፋ የእሳቱም ነበልባል ሥራው ባይደለ በመካከላቸው ወዲያና ወዲህ እያለና እየተመላለሰ የከብቶችን ሥጋ አላቃጠለም። የማይጠፋ የፍጥረታት ወገን እሳትም ፈጥኖ የሚቀልጥ ውርጭን አላቀለጠውም። አቤቱ፥ በሥራው ሁሉ የወገኖችህን ክብር ፈጽመህ አብዝተሃልና። በሁሉም አክብረሃቸዋልና ወደ እኛም በመጣው ነገር ሁሉ ቸርነትህን አላራቅህብንም፥ እኛንም በየጊዜው ቸል አላልኸንም፥ በየቦታውም ሁሉ በዚያ አንተ ትኖራለህ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እሳት በውሃ ውስጥ ኃይሉን ጨመረ፤ ውሃም እርሱን የማጥፋት ኃይሉን ዘነጋ፤ Ver Capítulo |