Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አድልዎ የሌለባት ትእዛዝህንም እንደ ተሳለ ሰይፍ ታጥቆ፥ በመካከላቸውም ቆሞ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ በሞት ሞላ፥ ሰማይንም ነካ፤ በምድርም ቁሞ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዓለምን በሞት አጥለቀለቃት፤ ያረፈው በምድር ላይ ቢሆንም ሰማይን ነክቷል። Ver Capítulo |