Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የባሪያውም ቅጣት ከጌታው ጋር በመቅሠፍት ተካከለ። ጭፍራውንና ንጉሡንም ይህች መከራ እኩል አገኘቻቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ጌታና አገልጋይ ተመሳሳይ ቅጣት ወረደባቸው፤ ተራው ሰውና ንጉሡም የአንድ መከራ ገፈት ጨለጡ። Ver Capítulo |