Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በጻድቃንህ ዘንድ ግን ታላቅ ብርሃን ነበር፥ እነዚያ ቃላቸውን ይሰሙ ነበርና፥ መልካቸውን ግን አያዩም ነበርና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ላንተ ቅዱሳን ግን በጣም ታላቅ ብርሃን ነበር፤ የሚሰሟቸው ነገር ግን የማያያቸው ግብጻውያን እነርሱ ሥቃይ ያልደረሰባቸው በመሆኑ ዕድለኞች ይሏቸዋል። Ver Capítulo |