|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ጥበብ 17:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚያውከው ነገር ምንም ባያስፈራቸው የሚበርር ተሓዋሲ እንቅስቃሴና የእባቦች ጩኸት አባረራቸው። አስደንግጦም አሸሻቸው። ከሁሉ አቅጣጫ የሚሸሽ ነፋስንም ማየት አልተቻላቸውም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የሚያስፈራ ነገር ባጠገባቸው ባይኖርም፥ የትናንሽ እንስሳት ሩጫና የአበቦች ፉጨት ያሸብራቸው ጀመር።Ver Capítulo |