Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ጥበብ 17:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ወይም በኀ​ይል የሚ​ሄድ የውኃ ሿሿቴ ድምፅ፥ ወይም በማ​ስ​ፈ​ራ​ራት የሚ​ገ​ለ​ባ​በጡ የዋ​ሻ​ዎች ድምፅ፥ ወይም የሚ​ሮ​ጡና ሩጫ​ቸው የማ​ይ​ታይ የእ​ን​ስ​ሳት ሩጫ፥ ወይም በሚ​ያ​ስ​ፈራ ቃል የሚ​ጮኹ የአ​ው​ሬ​ዎች ጩኸት፥ ወይም ከአ​ዕ​ዋ​ፍና ከአ​ራ​ዊት ድምፅ የተ​ነሣ እርስ በር​ሳ​ቸው ድም​ፅን ለዋ​ው​ጠው የሚ​መ​ልሱ የሚ​ያ​ስ​ፈሩ የተ​ራ​ራ​ዎች ድምፅ ነው። አስ​ደ​ን​ግ​ጦም ያጠ​ፋ​ቸው መከራ እን​ዲህ ነው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የነፍሱ ፉጨት፥ እንደ ልብ በተዘረጉት ቅርንጨፎች ላይ ሆነው ወፎች የሚያሰሙት ጣዕም ያለው ዜማ፥ የሚንፍዋፍዋው የወራጅ ውሃ ድምፅ፥ እየተምዘገዘጉ የሚወርዱ ዐለቶች ኳኳታ፥

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ጥበብ 17:18
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios