|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ጥበብ 17:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ማኅበራቸው በአንዲት የጨለማ እግር ብረት ታስሯልና ያገኛቸው ምትሀት እንዲህ ነው፥ የሚያፏጭ ምትሀት፥ ወይም ጭፍቅ ካሉና ከሚያስጠልሉ ከዛፎች የተነሣ ድምፁ ያማረ የቅርንጫፎች ቃል ወይም ዜማቸው ያማረ የወፎች ድምፅ፥Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ገበሬም ይሁን እረኛ፥ በበረሃም የሚሠራ ቢሆን፥ በድንገት እየተያዘ የወደቀበትን የማይታለፍ ዕጣ በግደ ይቀበላል፤ ሁሉም ባንድ የጨለማ ሠንሠለት ታሥረው ነበርና።Ver Capítulo |