Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ስለዚህም በፈረድህባቸው ጊዜ ቸርነትህን እናስብ ዘንድ፥ እኛን እየመከርህ ጠላቶቻችንን በብዙ ፍርድ ብዙ ጊዜ ትቀጣቸዋለህ፤ በፈረድህብንም ጊዜ ይቅርህታን ተስፋ እናደርጋለን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ስለዚህ በጠላቶቻችን ላይ ቅጣትህን ባለማክበድህ፥ እኛም በፍርዳችን ላይ ያንተን ደግነት እናስብ ዘንደ አስተማርኸን፤ ለፍርድም በቀረብን ጊዜ ምሕረትህን እንጠባበቃለን። Ver Capítulo |