Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በተጠሙ ጊዜም ጠሩህ፥ ከዐለት ድንጋይም ውኃ ተሰጣቸው። ከጽኑ ድንጋይም ለጥማቸው ፈውስ ተሰጣቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በተጠሙ ጊዜ ጥበብን ተጣሩ፤ ከአለታማው ገደል ውሃ፥ ከጽኑው ድንጊያ፥ የጥም ፈውስ ሰጠቻቸው። Ver Capítulo |