Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ዓለሙ ሁሉ በፊትህ እንደ ሚዛን ውልብልቢት ነውና፥ በማለዳም በምድር ላይ እንደ ወረደች እንደ ጠል ጠብታ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 አንተ ግን ሁሉን ቻይ በመሆንህ፥ ምሕረትህ ለሰዎች ሁሉ ነው፤ ሰዎች ቢበድሉም ይጸጸቱ ዘንድ ታልፋቸዋለህ። Ver Capítulo |