Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የከሃሊነትህ ገናናነት በአንተ ዘንድ ሁልጊዜ ይኖራልና፥ የክንድህ ጽንዐት ኀይልንም ማን ይቃወማታል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በምድር ላይ እንደሚወድቅ የማለዳ ጤዛ ጠብታ፥ መላው ዓለምም ላንተ እንደዚሁ በሚዛን ላይ እንደሚደረግ ኢምንት ክብደት ነው። Ver Capítulo |