Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሊያጠፋቸው የሚችል ክፋታቸው ወይም ፍርዳቸው ብቻ አይደለም። ነገር ግን መልካቸው ባስፈራቸውና ባጠፋቸው ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይሁን እንጂ ያለ አራዊቱም ቢሆን፥ በአንድ ትንፋሽ እንዲጠፉ ማድረግ አይቻል ነበርን። ተፈርዶባቸውና በኃይልህ ትንፋሽ ተበታትነው ሊቀሩ ይችሉ ነበር። Ver Capítulo |