Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሰው በበደለበት ሥራ እንዲፈረድበት ያውቁ ዘንድ ለመበቀል የማይናገር ብዙ እንስሳን ላክህባቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዓለምን ቅርጽ አልባ ከሆነው ቁስ የፈጠረው ኃያሉ እጅህ እነርሱን ለመቅጣት፥ የድብ መንጋ፥ አስፈሪ አንበሶች፥ Ver Capítulo |