Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በመከራቸውም በጎ ነገር እንዳደረገላቸው በሰሙ ጊዜ እነርሱ ከእግዚአብሔር የተገኘ ደስታ አደረጉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ቀደም ሲል ያዋረዱትንና ያላገጡበትን ሰው፥ ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ አደነቁት፤ ምክንያቱም በጻድቃኑ ላይ ከደረሰው እጅግ የተለየ የውሃ ጥም ስለ ደረሰባቸው ነበር። Ver Capítulo |