Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነርሱ ግን በምሕረትህ ተገሠጹ፥ ክፉዎችም በመዓት በተፈረደባቸው ጊዜ እንዴት እንደ ተቀጡ ዐወቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አባት እንደሚገሥጽ፥ አንቺም እንዲሁ የራስሽ የሆኑትን ፈተንሻቸው፤ ሌሎቹን ግን ጨካኝ ንጉሥ እንደሚሰጠው ፍርድ ዓይነት ቀጣሻቸው፤ Ver Capítulo |