Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 10:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ዳግመኛም ምድር በማየ አይኅ በጠፋች ጊዜ ጥበብ ጻድቁን አዳነችው፥ በተናቀ እንጨት ዕቃም አሻገረችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በእርሱ ጥፋት መሬት በውሃ በተጥለቀለቀች ጊዜ፥ አሁንም ያዳነችው ጥበብ ናት። ጻድቁን ሰው በእንጨት አንሳፋ አዳነችው። Ver Capítulo |