Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 10:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእግዚአብሔር ባሪያ ሰውነትም አደረች፤ በተአምራትና በድንቅ ሥራዎችም የሚያስደነግጡ ነገሥታትን ተቃወመች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በጌታ አገልጋይ ነፍስ ውስጥ ዘልቃ፥ በታምራትና በምልክቶች አስፈሪ ነገሥታትን የተቋቋመች ጥበብ ናት። Ver Capítulo |