Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 10:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከጠላቶቹም እንደ አደራ ዕቃ ጠበቀችው፥ ከከበቡትም ሰዎች አዳነችው። ለእግዚአብሔርም በበጎ መገዛት ከሁሉ እንደሚጸና ያውቅ ዘንድ በጽኑ ገድል ጊዜ ድልን ሰጠችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከጠላቶቹ ጠበቀችው፤ ካጠመዱበትም ወጥመድ አወጣችው። በመራራዉ የትግል ወቅት ሸለመችው። የተቀደሰ ተግባር ከሁሉም በላይ መሆኑን አስተማረችው። Ver Capítulo |