Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 10:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ይህቺ አስቀድሞ የተፈጠረ የዓለምን አባት ጠበቀች፥ ብቻውንም ከተፈጠረ በኋላ እንደ አደራ ጠበቀችው፥ ከራሱ በደልም አዳነችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የመጀመሪያውን ሰው፥ የዓለምን አባት፥ በመልካም ሁኔታ ይቀረጽ ዘንድ፥ ከወደቀበት ያዳነችው እርሷ ናት፤ Ver Capítulo |