Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ራጉኤልም እግዚአብሔርን አመሰገነው፤ እንዲህም አለ፥ “አቤቱ አንተ የተመሰገንህ ነህ፤ ንጽሕትና ቅድስት በሆነች ምስጋና ሁሉ የተመሰገንህ ነህ። ጻድቃንህ፦ በሠራኸው ሥራ ሁሉ ያመሰግኑሃል፤ መላእክትህና የመረጥኻቸውም ሁሉ ለዘለዓለም ያመሰግኑሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከዚህ በኋላ ራጉኤል የሰማዩን አምለክ በእነዚህ ቃላት እንዲህ ሲል ባረከ “አምላኬ ሆይ ንጹሕ በሆነ በረከት አንተ ብሩክ ነህ፤ ለዘለዓለሙ ብሩክ ሁን። Ver Capítulo |