Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 7:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ራጉኤልም፥ “ወንድሜ ጦቢትን ታውቁታላችሁን?” አላቸው፤ እነርሱም፥ “እናውቀዋለን” አሉት። እርሱም፥ “በሕይወት አለን? ደኅና ነውን?” አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እርሷም “ወንድማችን ጦቢትን ታውቁታላችሁን?” አለቻቸው። እነርሱም “አዎን እናውቀዋለን” አሏት። እርሷም “እንዴት ነው?” አለቻቸው። Ver Capítulo |