Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 7:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አድናንም ጠርቶ፥ “አንቺ እኅቴ ሌላ የጫጕላ ቤት አዘጋጂ፤ ወደዚያም አግቢያት” አላት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሷም እንዳላት ሄዳ በዚሁ ክፍል አልጋውን አዘጋጀች። ልጅቷንም ወደዛ ወሰደቻት፤ ማልቀስም ጀመረች፥ ዕንባዋንም ጠረገችና፦ Ver Capítulo |