Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለመበርበርና ለመማረክ፥ ለመገደልም አደረግኸን፤ በዓለሙ ሁሉና በውስጣቸው በተበተንባቸው በአሕዛብም ዘንድ መተረቻና መዘባበቻ ሆንን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አንተን በድለናል ትእዛዞችህንም አፍርሰናልና፤ ለዝርፊያ፥ ለስደትና ለሞት፥ ተበትነን በምንኖርባቸው አገሮች ሁሉ ተንቀን መተረቻና ማላገጫ እንድንሆን አሳለፈህ ሰጥተኸናል። Ver Capítulo |