Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 3:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አስበኝ፤ ተመልከተኝም፤ በራሴ ኀጢአትና አንተን በበደሉ፥ ትእዛዝህንም ባልሰሙ በአባቶች ኀጢአት አትበቀለኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለዚህ ጌታ ሆይ አስበኝ፥ ወደ እኔም ተመልከት፤ በኃጢአአቴ ምክንያት ወይም ሳላውቅ በአጠፋሁት ወይም አባቶቼ በአጠፉት አትቅጣኝ። Ver Capítulo |