Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 2:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በተመለሰ ጊዜም እንዲህ አለኝ፥ “አባቴ! ከወገኖቻችን የተገደለ አንድ ሰው አገኘሁ፤ ሬሳውም በገበያ ወድቆአል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጦቢያ ከወንድሞቻችን መካከል ድኻ ለመፈለግ ሄደ፤ ግን ተመልሶ መጣና “አባቴ” አለኝ፤ እኔም “ምንድነው ልጄ?” አልሁት፤ እሱም “አባቴ ከወገኖቻችን አንዱ ተገድሎ በገበያ ተጥሎአል፤ በታነቀበት እዛው ወድቋል” አለኝ። Ver Capítulo |