Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ እመቤቶችዋም ላከች፤ እነርሱም ደመወዟን ሰጧት፤ የበግ ጠቦትም ጨመሩላት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የታዘዘችውን ሰርታ ታስረክባለች እነሱም ይከፍሏታል። በዲስትሮስ ሰባት አንድ ልብስ ሠርታ ጨረሰችና ለደንበኞቿ አስረከበች፤ እነሱም የሚገባትን ከከፈልዋት በኋላ በተጨማሪ ለእርድ አንድ የፍየል ጠቦት ሰጡዋት። Ver Capítulo |