Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 14:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አሕዛብ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል። ሕዝቡም በእርሱ ያምናሉ፤ እግዚአብሔርም ወገኖቹን ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል። በእውነትና በቅንነት እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ሁሉ ደስ ይላቸዋል፤ ለወንድሞቻቸውም ቸርነትን ያደርጋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጽድቅ የዘመናትን አምላክ ይባርካሉ። በእነዚህ ቀኖች የዳኑ እስራኤላውያን ከልባቸው እግዚአብሔርን ያስታውሱታል። ወደ ኢየሩሳሌም ይመጣሉ ይሰበሰባሉም፥ ከዛ በኋላም የእነሱ በምትሆን በአብርሃም ምድር ላይ ያለ ሥጋት ይኖራሉ። ከልባቸው እግዚአብሔርን የሚወዱ ደስ ይላቸዋል፤ ኃጢአትንና ክፋትን የሚያደርጉ ግን ከምድር ይጠፋሉ። Ver Capítulo |