Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አሕዛብም ሁሉ በእውነት ወደ እርሱ ይመለሳሉ፤ እግዚአብሔርንም ይፈሩታል፤ ጣዖቶቻቸውንም ይጥላሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በምድር ያሉ ሰዎች ሁሉ ይለወጣሉ፥ ከልብም ጌታን ያከብራሉ፤ ሁሉም ወደ ስህተት የመሩአቸውን ጣዖቶቻቸውን ይተዋሉ፥ Ver Capítulo |