Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 14:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዳግመኛም እግዝአብሔር ይቅር ብሎ ወደ ሀገራቸው ይመልሳቸዋል፤ ማደሪያው ቤተ መቅደስንም ይሠራሉ፤ የዘመኑ ቍጥር እስከሚፈጸም ነው እንጂ እንደ ቀድሞው አይደለም፤ ከዚህም በኋላ ከተማረኩበት ይመለሳሉ፤ ኢየሩሳሌምንም በክብር ይሠሯታል፤ በእርሷም የእግዚአብሔርን ቤት እስከ ልጅ ልጅ ዘመን ድረስ በዕብነ በረድ ይሠራሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር እንደገና ይራራላቸዋል፥ ወደ እስራኤል ምድርም ይመልሳቸዋል፤ እንደ በፊቱ ቆንጆ ባይሆንም ዘመኑ እስኪፈጸም ድረስ ቤቱን እንደገና ያንጻሉ፥ ከዚህ በኋላ ግን ሁሉም ከምርኮ ተመለሰው ይመጣሉ፥ ኢየሩሳሌምን ከነሙሉ ክብርዋ እንደገና ያንጽዋታል። የእግዚአብሔርም ቤት የእስራኤል ነቢያት እንደ ተነበዩት በውስጧ እንደገና ይታነጻል። Ver Capítulo |