Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 14:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እናቱ ሐናም በሞተች ጊዜ ካባቱ ጋራ ቀበራት። ጦብያም ከሚስቱና ከልጆቹ ጋር አማቱ ራጉኤል ወዳለበት ወደ ባጥና ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጦብያ እናቱ በሞተች ጊዜ ከአባቱ ጐን ቀበራት። ከዚህ በኋላ ከሚስቱና ከልጆቸ ጋር ወደ ሜዶን ሄደ፥ በኢቅባጥና ከአማቹ ከራጉኤል ጋር ተጠመቀ። Ver Capítulo |