Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጦቢት 13:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በኀጢአታችን ይገርፈናል፤ ዳግመኛም ይቅር ይለናል፤ በመካከላቸው ከበተነን ከአሕዛብም ሁሉ ይሰበስበናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በኃጢአታችሁ ምክንያት ቢቀጣችሁም፥ በሁላችሁም ላይ ምሕረትን ያደርጋል፤ ተበታትናችሁ ከምትገኙባቸው አገሮች ሁሉ መካከል ይሰበስባችኋል። Ver Capítulo |